አዲስ አበባ | የካቲት 13፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤዉን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል፡፡
-ላለፉት ስምንት ዓመታት የጉጂ አባገዳ በመሆን ያገለገሉት አባ ገዳ ጂሎ ማንዶ ለአዲሱ አባገዳ የ”ባሊ” ስልጣን የማስረከብ መርሐ ግብር ተጀምሯል::
-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርዱ፤ በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ በሚከሆኑ ተግባራት ዙሪያ እና እስካሁን ባለው የአዋጁ አፈፃፀም ዙሪያ ከጠቅላይ መምሪያ ዕዙ ጋር ውይይት አደረገ።
-የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












