አዲስ አበባ | የካቲት 11፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በቱንዚያ ቱኒዝ ለሚደረገው 6ኛው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ውድድር ተሳታፊ አትሌቶች ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
-በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ምሽት 5፡00 በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ኤቨርተን ከክሪስታል ፓላስ ይጫወታሉ፡፡
-በስፔን ላሊጋ ምሽቱን በሳን ማሜስ አትሌቲክ ክለብ ከዢሮና ተጠባቂ ጨዋታን ያከናውናሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc











