አዲስ አበባ | የካቲት 11፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በአፍጋኒስታን በበረዶ ግግር በደረሰ አደጋ 25 ሰዎች ሲሞቱ ወደ ስምንት የሚሆኑት ቆስለዋል ተባለ፡፡
በምስራቃዊ አፍጋኒሰታን ኑሪስታን ግዛት በጣለው ከባድ በረዶ በሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ እና 20 ቤቶች እንደፈራረሱ የባህልና መረጃ ሀላፊ ጃሚላህ ሃሽም ተናግረዋል ፡፡
የአፍጋኒስታን ባለስልጣናት በቦታው የነፍስ አድን ሰራተኞችን በማሰማራት ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አስታውቀዋል ፡፡ ዘገባው የሲጅቲኤን ነው ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












