አዲስ አበባ | የካቲት 11፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) ዋና ዳይሬክተር ገርድ ሙለር እና ልዑካን ቡድናቸው የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ የገጠሙ ቁልፍ ጉዳዮችን አስመልክቶ ውይይት አደረጉ
-37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ
-ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው 37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ የተሳተፉ መሪዎች እና የልዑካን ቡድን አባላት ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv