-የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር ጨዋታዎች የፊታችን እሁድ ይጠናቀቃሉ፡፡
-የአፍሪካ ዋንጫን ያሸነፈው ሰባስታያን ሀለር በዶርቱመንድ ደማቅ አቀባባል ተደረገለት።
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ ነገ ምሽት 2:30 ላይ ይጫወታሉ፡፡
-የደቡብ ኮርያ ብሔራዊ ቡድን ጀርመናዊን አሰልጣኝ የርገን ክሊንስማን ከሀላፊነት ማሰናበታቸውን ይፋ አድርገዋል።
-ምባፔ ከፒኤስጂ ሊለቅ መሆኑን ተናገረ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












