አዲስ አበባ | የካቲት 06፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኪንሻሳ አቅራቢያ በኮንጎ ወንዝ ውስጥ ሁለት ጀልባዎች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ፡፡
-አፍጋኒስታን በታሊባን ገዥዎች አስተዳደር ስር ከገባች በኋላ በብዙ የዓለም ሀገሮች መገለል ላይ እንደሆነች አልጀዚራ አስነብቧል፡፡
-የቀድሞው የታይላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ታክሲን ሽናዋርታ በፈረንጆቹ የካቲት 17 ከእስር ነጻ ተብለው እንደሚለቀቁ ታውቋል ፡፡
-የአሜሪካው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ለዩክሬንና እስራኤል የሚያደርገውን ድጋፍ ወደ 95 ቢሊየን ዶላር ከፍ እንዲል መፍቀዱን አስታወቋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












