አዲስ አበባ | የካቲት 06፣ 2016| NBC ETHIOPIA -44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል፡፡
-የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ኢትዮጵያ አሸባሪው አልሸባብ በሶማሊያ ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ለሀገሪቱ መንግሥት እና ሕዝብ ገለጹ፡፡
– የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ በመዲናዋ ከየካቲት 8 ቀን ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን አስታውቋል፡፡
-ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጅግጅጋ ከተማ ግንባታውን ያስጀመሩት የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












