አዲስ አበባ | የካቲት 07፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ከሁለት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ
-በ37ኛው አፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ የገቡ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ጎበኙ፡፡
-በተለያዩ 20 ከተሞች በዛሬው ዕለት ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
-በአዳማ ከተማ ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ እና ጥይት በፍተሻና በሕዝብ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋለ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












