አዲስ አበባ | የካቲት 07፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በውይይቱ የኢፌዴሪ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ እና የዝምቧቤ ውጪ ጉዳይና አለማቀፍ ንግድ ሚኒስትር ፍሬድሪክ ሻቫ ሀገራቱ በተለያዩ መስኮች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ምክክር አድርገዋል።

ሀገራቱ በቱሪዝም ፣ በግብርናና በንግድ ዘርፎች ጨምሮ በበርካታ ቁልፍ በሆኑ የጋራ ጉዳዩች ላይ አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ነው ያደረጉት።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












