አዲስ አበባ | የካቲት 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ኮፐንሀገን ከ ማንችስተር ሲቲና አር ቢ ሌይፕዥግ ከ ሪያል ማድሪድ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 2፡00 ይጀምራሉ።
-አርሰናልና ማንችስተር ዩናይትድ የባየርን ሙኒኩን ተከላካይ ማቲይስ ዲ ላይት የማዘዋወር ፍላጎት እንዳላቸው ተሰምቷል።
-ሊዮኔል ሜሲ ለ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል።
-አልሜሪያ ከ27 ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች አንድም ባለማሸነፍ በሌቫንቴ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ተጋርቷል።
-አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ኮኮብ ሌብሮን ጄምስ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሎስ አንጄለስ ሌከርስ ጋር እንደሚለያይ ተነግሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv