አዲስ አበባ | የካቲት 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ፡፡
– የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ክፍት ተደረገ፡፡
-የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡
-ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ::
– በ44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












