አዲስ አበባ | የካቲት 02፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የጌዴኦ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋ በዓል ዳራሮ በዛሬው ዕለት በዲላ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
-ከጣሊያን ወደ ሀገሯ የተመለሰችው “ፀሐይ” አውሮፕላን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ምቹ በሆነ ስፍራ መቀመጧን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
-የኢፌድሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አዲስ ለሚገነባው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ የመሠረት ድንጋይ አሰቀመጡ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












