አዲስ አበባ | የካቲት 04፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ አዲስ የተገነባውን ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ዛሬ ስራ አስጀምረዋል፡፡
-የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።
-የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓድዋ ድል መታሰቢያን በትላንትናው ዕለት በይፋ መርቀው ከፍተዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












