-አዲስ አበባ | ጥር 29፤ 2016| NBC ETHIOPIA- ሃማስ ለአዲሱ ረቂቅ የተኩስ አቁም ስምምነት አዎንታዊ ምላሽ ሰጥቷል ተባለ፡፡
-ሳኡዲ አረቢያ ነጻ የፍልስጤም ሀገር ሳይመሰረት ከእስራኤል ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነት እንደማታደርግ ገለጸች፡፡
-ሩስያ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት ቢያንስ አንድ ሞት እና በርካታ የአካል ጉዳት መድረሱን የዩክሬን ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡
-በህንድ የርችት ማምረቻ ፋብሪካ ላይ በደረሰ ፍንዳታ በጥቂቱ የ11 ሰዎችን ህይወት ያለፈ ሲሆን ከ174 በላይ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












