-አዲስ አበባ | ጥር 29፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪያን ማኪነርኒ ጋር ተወያዩ፡፡
-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ስራ ኮሚሽን በተያዘው በጀት ዓመት እስካሁን በህብረት ስራ ኮሚሽን በኩል ከ474 ሚልዮን ብር በላይ ግብይት መፈፀሙን አስታወቀ፡፡
-የብልጽግና ፓርቲ በዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ያከናወናቸውን የስድስት ወራት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው።
-ኢትዮጵያ ውጤታማ የሆነ የፍልሰት አስተዳደር እንዲኖራት እገዛ እንደሚያደርግ የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ።
– የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በካፒታል ገበያ ለመሳታፍ ለተዘጋጁ የግልና የመንግስት ተቋማት ከየካቲት 4 ጀምሮ ፍቃድ መስጠት እጀምራለሁ አለ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












