-አዲስ አበባ | ጥር 27፤ 2016| NBC ETHIOPIA-በስፔን ላሊጋ የሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ያደረጉትን ተጠባቂ የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
-በጣልያን ሴርያ የሊጉ መሪ ኢንተር ሚላን ከጁቬንቱስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
-ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የተሰናበተው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ከብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሩይ ቪቶሪያ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












