-አዲስ አበባ | ጥር 27፤ 2016| NBC ETHIOPIA-የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የምክር ቤቱ አባላት ታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል።
-የአፍሪካ ሕብረት እና የአውሮፓ ሕብረት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር አላማ ያደረገ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
-የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 2 ቢሊየን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ያስመዘገበ ገሊላ የቆዳ ጫማና ሶል ማምረቻ ኩባንያ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ገለጸ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












