-አዲስ አበባ | ጥር 27፤ 2016| NBC ETHIOPIA-በ10 ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት መልሶ ግንባታ ስራ ሊጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
-የባህር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡
-የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 1 የሚቆይ ነጻ የህክምና አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በናሚቢያው ፕሬዝዳንት ሀጌ ጌንጎብ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












