አዲስ አበባ | ጥር 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ24ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች እያስመረቀ ነው
-በአዲስ አበባ ተደራጅተው አካባቢያቸውን የመጠበቅ እና ወንጀልን የመከላከል ሥራ እያከናወኑ ለሚገኙ የሰላም ሠራዊት አባላት እውቅና ተሰጠ፡፡
-የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ2015 የክረምት መርሐ-ግብር ባካሄደው ሁለተኛ ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ሲሰለጥኑ የቆዩ 120 የሚሆኑ የሳይበር ደኅንነት ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv