-አዲስ አበባ | ጥር 24፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከዎልቭስ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ 4ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
-በስፔን ላሊጋ የሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከሄታፌ ጋር ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ሪያል ማድሪድ በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችሏል።
-የማንችስተር ዩናይትዱ ወጣት ተጨዋች ኢሳክ ሀንሰን አሮን የጀርመኑን ክለብ ዎርደር ብሬመን ተቀላቅሏል።
– የማንችስተር ሲቲ ተጨዋች አልፊ ሀሪሰን ኒውካስል ዩናይትድን በሁለት አመት ኮንትራት ተቀላቅሏል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












