- አዲስ አበባ | ጥር 24፤ 2016| NBC ETHIOPIA-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለቀጣይ አራት ወራት እንዲራዘም ወሰነ።
-15ተኛው የከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል “ባህሎቻችንን ማወቅ፤ ስብራቶቻችንን መጠገን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል ተከፈተ።
-የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አለም ባንክ ማህበራዊ ጥበቃ ላይ ለሚከናወኑ ተግባራት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ማረጋገጡን ገለጸ፡፡
-የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች መስፋፋት የትምህርት ጥራትን ከማረጋገጥ ባለፈ፤ ተማሪዎችን ብቁና ተወዳዳሪ ሆነው እንዲወጡ ምቹ መደላድልን እንደሚፈጥር አስታወቁ።
-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እንደ ሀገር በምጣኔ ኃብትና ዲፕሎማሲ መስክ ለተመዘገቡ ውጤቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማድረጉን ገለጸ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc












