አዲስ አበባ | ጥር 24፤ 2016| NBC ETHIOPIA- የዓለም ጤና ድርጅት ካንሰር በፈረንጆቹ 2050 በከፍተኛ ቁጥር እንደሚጨምር አስጠነቀቀ፡
ድርጅቱ እንደገለጸው የካንሰር በሽታ 77 በመቶ ከፍ እንደሚል ነው፡፡ የዓለም የካንሰር ቀን አስመልክቶ የዓለም ጤና ድርጅት እንዳለው በዓለማችን ላይ ገዳይ ከሚባሉት በሽታዎች አንዱ የሆነው ካንሰር በአሳሳቢ ደረጃ እየተስፋ መምጣቱን ገልጿል፡፡
20 ሚሊዮን አዳዲስ የካንሰር ኬዞች በ2022 የተመዘገበ ሲሆን፤ 9 ነጥብ 7 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በበሸታው መሞታቸው ተገልጿል፡፡ ዘገባው የአናዶሉ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












