አዲስ አበባ | ጥር 22፤ 2016| NBC ETHIOPIA -በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ይካሄዳሉ።
-ማንችስተር ሲቲ ከ በርንሌይ፣ ቶትንሃም ከ ብሬንትፎርድ እንዲሁም ሊቨርፑል ከቼልሲ ይጫወታሉ።
-በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ከ ኦሳሱና፣ አትሌቲኮ ማድሪድ ከራዮ ቫይካኖ ይጫወታሉ።
-የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ትላንት ምሽት በኖቲንግሃም ፎረስት ጎል ከተቆጠረባቸው በኋላ በዚንቼንኮና ዋይት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ “ወድጀዋለሁ” ብሏል።
-እንግሊዛዊው የሜዳ ቴኒስ ተጨዋች አንዲ ሙራይ ከፍተኛ የአቋም መዋዠቅ ቢያጋጥመውም ጡረታ እንደማይወጣ አስታውቋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












