-አዲስ አበባ | ጥር 23፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል፡፡
-የኢትዮጵያ አሌክትሪክ አገልግሎት የስነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ አመራር እና ሰራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታወቀ።
-በኢትዮ-ቴሌኮም የምዕራብ ምዕራብ ሪጅን የደንበኞችን ፍላጐት የማሳደግ፣ የገበያ አማራጮችን የማስፋት፣ ቅልጥፋናና ውጤታማነትን የማረጋገጥ ተልዕኮውን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስገነዘበ።
-የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ በ22 ነጥብ 77 ቢሊዮን ብር ወጪ ከአራት ሺህ 700 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ መከናወኑን አስታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












