-ኤፍ-16 የተሰኘ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን (ጀት) በደቡብ ኮሪያ ተከሰከሰ፡፡
-የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ኢምራን ከሃን እና ባለቤታቸው በሙስና ወንጀል 14 ዓመታት ተፈረደባቸው፡፡
-ዶናልድ ትራምፕ ለ2024 የሰላም ኖቤል ሽልማት ታጩ::
-በእስራኤል ሃማስ ጦርነት ምክንያት ጋዛ ውስጥ የነበሩ ህንጻዎች በከፊል መውደማቸው ተገለጸ።
-ቬንዙዌላ ዩናይትድ ስቴትስ ከዚህ በፊት ጥላባት የነበረውን ማዕቀብ ከቀጠለች ወይም አዲስ ማዕቀብ ብትተገብር ከባድ፣ አፀፋዊ እና ጠንካራ ምላሽ እንደምትሰጥ አስጠነቀቀች።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












