-አዲስ አበባ | ጥር 21፤ 2016| NBC ETHIOPIA -53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ተጀምሯል።
-የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ ኮትዲቯር ሴኔጋልን በመለያ ምት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡
-በአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ሞሪታኒያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡
-በአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜውን ለመቀላቀል በሚደረጉ የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሃ ግብሮች ማሊ ከቡርኪና ፋሶ፣ ሞሮኮ ከደቡብ አፍሪካ ይጫወታሉ፡፡
-በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ምሽቱን አምስት የጨዋታ መርሃ ግብሮች ይከናወናሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












