-አዲስ አበባ | ጥር 21፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽንና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 37 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አስታወቀ፡፡
-ባለፉት ስድስት ወራት ከበጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች ከ169 ሺህ 288 ዩኒት መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
-አበበች ጎበና የእናቶችና ሕጻናት ሆስፒታል የመካንነት የምርመራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡
-የአሳይታ- አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡
-12ኛው የሀዋሳ ሃይቅ የግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ታላቁ ሩጫ አስታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












