-በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ግብጽ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተሸንፋ ከውድድሩ ተሰናበተች።
-በአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ኬፕ ቨርዲ ከ ሞሪታኒያና ሴኔጋል ከ አይቮሪ ኮስት ጨዋታዎች አመሻሹን ይደረጋሉ።
-የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ላይ ይለቃል በሚል የተሰራጨው ዜና ሃሰተኛ ነው ተብሏል።
-ትላንት ምሽት በዌስትብሮምና ዎልቭስ የኤፍ ኤ ዋንጫ ጨዋታ ላይ ሁከት አስነስተዋል የተባሉ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው።
-በደጋፊዎች መካከል በተፈጠረው መገፋፋት ምክንያት ጨዋታው ለ38 ደቂቃዎች ተቋርጦ ነበር።
-በ2024 የአወስትራሊያ ኦፕን ውድድር የፍጻሜ ጨዋታ ጣልያናዊው ጃኒክ ሲነር ሩሲያዊውን ዳንኢል ሜድቬዴቭ አሸንፏል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











