-ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፋኦን አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
-በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚመዘገበው 77 ሺህ የሚጠጋ የካንሠር ህሙማን 12 ሺህ ያህሉ ብቻ ሕክምናውን እንደሚያገኙ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
-የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክርን እውን በማድረግ ሂደት መገናኛ ብዙሀን ግንዛቤ መፍጠር ላይ በስፋት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡
-በኢትዮጵያ ወረርሽኝን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የ113 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡
-የኢትዮጵያ የፓተንት ሕግን ለማሻሻል የሚያስችል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











