-አዲስ አበባ | ጥር 16፤ 2016| NBC ETHIOPIA- ኢትዮጵያ ከሃገራት ጋር ያላት ግንኙነት በእኩልነት እና በመተባበር ላይ የተመሰረተ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
-የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡
-የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በትብብር በሀገራዊ ምክክር ላይ የሚያተኩር መድረክ አዘጋጅተዋል፡፡
-የፍርድ ቤቱ 13ኛ ምድብ ችሎት በዛሬው እለት ተመርቆ በይፋ ስራ ጀመረ፡፡
-ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሙዚዬም መካሄድ ጀመረ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












