-አዲስ አበባ | ጥር 16፤ 2016| NBC ETHIOPIA- ኢራንና ቱርክ የእስራኤልና የሃማስ ጦርነት እንዲቆም ለማድረግ በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ፡፡
-የየመኑ ታጣቂ ቡድን ሃውቲ የአሜሪካ እና ብሪታንያ ዜጎች ከየመን እንዲወጡ አሳሰበ።
-በደቡብ ምዕራብ ማሊ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ውስጥ በተከሰተ አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












