-አዲስ አበባ | ጥር 09፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ሀምበሪቾ ዱራሜ ከሻሸመኔ ከተማ፣ ፋሲል ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
-በአፍሪካ ዋንጫው የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ ግብጽ ከጋና ይጫወታሉ፡፡
-በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ ምሽቱን ኡኒየኒስታስ ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ ይጫወታሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












