-አዲስ አበባ | ጥር 09፤ 2016| NBC ETHIOPIA – ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ እንደምትቃወም የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡
-በትግራይ ክልል የሰፈነውን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ የነበረው የቱሪዝም እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት ለመመለስ እየሠራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ።
-ሰጥቶ መቀበልና በጋራ የመልማት መርህን የተከተለው የኢትዮጵ የባሕር በር ጥያቄ የህልውና ጥያቄ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
-የምስራቅ አፍሪካ የልማይ በየነ መንግስታት (ኢጋድ) መሪዎች ዛሬ በኡጋንዳ፣ ካምፓላ ስብሰባቸውን ያካሂዳሉ፡፡
-በአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ካምፓላ እና አዲስ አበባን እንደሚጎበኙ ተገለጸ፡፡
-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ ይገባል አለ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











