አዲስ አበባ | ጥር 09፤ 2016| NBC ETHIOPIA – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ከባህላቸው ጋር እንዲተዋወቁ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል ።

በጥሪው መሰረትም ከውጭ የሚገቡትን ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን አቀባበል የሚያስተባብር የባለ ድርሻ አካላትን ያካተተ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ ገብቷል ።
በዚህም ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ወደ ሀገራቸው እየገቡ ነው።
በሰብለ ወንድማገኝ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












