-በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ እንዲሁም ወላይታ ዲቻ ከሀዋሳ ይጫወታሉ፡፡
-በአፍሪካ ዋንጫው ከሚከናወኑ ጨዋታዎች መካከል ማሊ ከደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ግጥሚያ ትልቅ ግምትን አግኝቷል፡፡
-የካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ቡድኑ የውድድር ሥፍራው የተገኘው ዋንጫውን ለማሸነፍ ነው ሲል ተናግሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












