፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
-አዲስ አበባ | ጥር 07፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የገበታ ለሸገር፣ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ሥራዎች የግሉ ዘርፍ በመዳረሻ ልማት ስራዎች እንዲሰማራ የሚያደርጉ ናቸው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
-የጎንደር ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓልን በጎንደር ከተማ በድምቀት ለማክበር የዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን ገልጿል፡፡
-ከአድዋ ድል ጋር ተያያዥ የሆኑ ቅርሶችን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ ለማስቀመጥ ቅርሶችን ማሰባሰብ ተጀመረ፡፡
-በምስራቅ ቦረና ዞን የድርቅ ተጋላጭነትን በዘላቂ ልማት በማቋቋም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












