-አዲስ አበባ | ጥር 06፤ 2016| NBC ETHIOPIA -47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
-ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገው ስምምነት ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስከብር በመሆኑ ለተፈጻሚነቱ ሁሉም በጋራ መቆም አለበት አሉ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፡፡
-የኢንዱስትሪ ፖሊሲው በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ወሳኝ ሚና እንዳለው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ አስታወቁ፡፡
-በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት፣ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ለማከናወን መታቀዱ ተገለፀ፡፡
-ከ287 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቃል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv