አዲስ አበባ | ጥር 06፤ 2016| NBC ETHIOPIA – የቻይና ና አረብ ሊግ ጠንካራ እንዲሆን እንደሚሰሩ የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግይ ተናገሩ ፡፡
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከወቅቱ የአረብ ሊግ ጸሀፊ አቦል ጊት ጋር በግብጽ ካይሮ በነበራቸው ስብሰባ ላይ ነው ፡፡ ዘገባው የሲ ጅ ቲ ኤን ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












