አዲስ አበባ | ታህሳስ 28፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቀቁ።
በወንዶች ማራቶን

2ኛ ለሚ ዱሜቻ
3ኛ ደጀኔ መገርሳ በመግባት አሸንፈዋል
በሴቶች ማራቶን

1ኛ ትዕግስት ከተማ
2ኛ ሩቲ አጋ
3ኛ ደራ ዲዳ በመግባት አሸናፊ ሆነዋል
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












