አዲስ አበባ | ታህሳስ 23፤ 2016| NBC ETHIOPIA – የኬቭ ከንቲባ ቫታሊ ኪልትሽኮ ከጠዋት ጀምሮ በከተማዋ አቅራቢያ በምትገኘው ዴሲናስኪ ግዛት ከባድ ፍንዳታ መሰማቱን፤ እንዲሁም በኬርሶንና ማይኮሊቭ የአየር እና የድሮን ጥቃት በተከታይ መደረጋቸውን እና ለአደጋ ጊዜ መገልገያ የሚሆኑ መሳሪያዎች መጎዳታቸውን ተናግረዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












