አዲስ አበባ | ታህሳስ 05 ፤ 2016| NBC ETHIOPIA- ኢትዮ ቴሌኮም ቮልቲኢ(VOLTE) የተሰኘ ዘመናዊ አገልግሎት እና የተለያዩ አዳዲስ የተጨማሪ እሴት አገልግሎቶችን በይፋ አስጀመረ።


በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የ4ጂ አገልግሎቶችን በስፍት ተደራሽ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም የስማርት ስልኮች ስርጭት መጨመርን ተከትሎ ደንበኞች ከተለመደው የድምፅ ጥሪ አገልግሎት እጅግ የላቀ የድምፅ እና የምስል ጥራት ያለው የስልክ ጥሪ ለማድረግ ወይም ለመቀበል የሚያስችላቸውን ቮልቲኢ(VOLTE) የተሰኘ ዘመናዊ አገልግሎት ነው በዛሬ እለት በይፋ ያስጀመረው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv