Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

ኮሌስትሮልን ለመቀነስ እንዴት እንመገብ?

December 19, 2023
in Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ታህሳስ 09፤ 2016| NBC ETHIOPIA-ኮሌስትሮልን በቀላሉ ለመረዳት በደም / በደም ስሮች ውስጥ የሚገኝ ቅባት ነው ልንል እንችላለን። ይህም ከደም ስር እና ልብ ጤና ጋር ከፍተኛ ተያያዥነት አለው።

ኮሌስትሮል በአብዛኛው በሰውነታችን ውስጥ በተለይ በጉበት ውስጥ የሚመረት ሲሆን

በአነስተኛ መጠን ደግሞ ከምንመገበው ምግብ (በተለይ ከእንስሣት ተዋጽዖዎች) ጋር ተያይዞ በሰውነታችን ውስጥ ይገኛል ። ይህም ቢሆን ግን አመጋገባችንን በመቆጣጠር በሰውነታችን ውስጥ ሊገኝ የሚችል አላስፈላጊ ኮሌስትሮልን ልንቆጣጠረው እንችላለን።

ኮሌስትሮል በሁለት ዓይነት ሁኔታ በሰውነታችን ውስጥ ሊገኝ ይችላል።ይህም ጥሩ ኮሌስትሮል (Good cholesterol) እና መጥፎ ኮሌስትሮል (Bad cholesterol) በመባል የሚገለጽ ነው።

በሕክምና ወቅት ኮሌስትሮልን ለመቀነስ ስናስብ እንድንቀንስ የሚፈለገው መጥፎውን ኮሌስትሮል (LDL) ሲሆን በተቃራኒው ደግሞ ጥሩ የሚባለውን የኮሌስትሮል ዓይነት (HDL) መጨመር እንፈልጋለን።

አመጋገባችንን ውስጥ ምን ብናካትት መጥፎ የሚባለውን የኮሌስትሮል ዓይነት መቀነስ እንችላለን?

እንደ አጠቃላይ አመጋገባችን አትክልት እና ፍራፍሬ ተዋጽዖዎች እና ጤናማ ቅባቶች ላይ ዋነኛ ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል። ስለዚህ እለት እለት በእያንዳንዱ ምግባችን ውስጥ በቂ አትክልት ማካተት እና በቀን ውስጥ በቂ ፍራፍሬ መመገባችንን እርግጠኛ መሆን ይኖርብናል።

በተጨማሪም በልዩ ትኩረት እነዚህን የምግብ አይነቶች ብናዘወትር ይጠቅማል።

1.  ያልተፈተጉ እህሎች በተለይ አጃ

2.  ጥራጥሬዎች (ድፍን ምስር፣ ባቄላ፣ አተር፣ ቦሎቄ ወዘተ)

3.  አትክልቶች በተለይ ደበርጃን (Eggplant) እና ባሚያ (Okra)

4.  የቅባት እህሎች (ተልባ፣ ለውዝ እና የለውዝ ዝርያዎች

5.  ፍራፍሬዎች (ፖም፣ እንጆሪ፣ ወይን፣ አቮካዶ፣ ብርቱካን፣ ሎሚ እና ተመሳሳይ ዝርያዎች)

6.  የወይራ ዘይት

በተቃራኒው ማስወገድ ያለብን የምግብ አይነቶች ደግሞ

1.  በጥልቅ ዘይት / ቅባት የተጠበሱ ምግቦች

2.  ከፍተኛ የስብ መጠን / ጮማ

3.  ከፍተኛ የጨው መጠን

4.  በፋብሪካ የተቀነባበሩ እና የታሸጉ ምግቦች

5.  ስኳር እና ልዩ ልዪ ተፈጠሮአዊ ያልሆኑ ማጣፈጫዎች ናቸው።

በተጨማሪም

•  መጠነኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ

•  ልክየሆነ የሰውነት ክብደት እና የሰውነት ስብ መጠን መያዝ

•  እንዲሁም የአልኮል መጠጥ እና ሲጋራን ማስወገድ :: ይህን የጤና እክል ለመከላከልም ሆነ ለመቆጣጠር ይረዳል።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ9ኛ መደበኛ ጉባዔው የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

Next Post

የኢትዮ-ሩስያ የጋራ ኮሚሽንና ቢዝነስ ፎረም

Related Posts

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
38
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
85
“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ
Health

“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ

February 17, 2026
48
ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ
Health

ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ

January 21, 2026
42
ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና
Health

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

August 25, 2025
89
Next Post
የኢትዮ-ሩስያ የጋራ ኮሚሽንና ቢዝነስ ፎረም

የኢትዮ-ሩስያ የጋራ ኮሚሽንና ቢዝነስ ፎረም

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አራተኛው ዙር የሶስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አራተኛው ዙር የሶስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ

ከ6.3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የገበያ ማዕከላት ተገንብተው መጠናቀቃቸውን አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

ከ6.3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የገበያ ማዕከላት ተገንብተው መጠናቀቃቸውን አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?