አዲስ አበባ | ታህሳስ 05 ፤ 2016| NBC ETHIOPIA- ሀንጋሪ የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የተፈቀደውን ሀምሳ ቢሊዮን ዩሮ እንዳይሰጥ ተቃውሞ አሰምታለች፡፡

የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ተጨማሪ ድጋፍ ማድረጉ አስፈላጊ አይደለም ሲሉ ሀሙስ በነበረው የአባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል ፡፡
ዩክሬን በአውሮፓ ህብረትና አሜሪካ በሚሰጣት ድጋፍ እስካሁን ከሩሲያ ጋር ስትዋጋ እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን አሁን ላይ የለጋሽ ሀገራት መቀነስ ለዩክሬን ፈተና ይሆንባታል መባሉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv












