አዲስ አበባ | ታህሳስ 05 ፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እ.ኤ.አ ታህሳስ 15 ፤ 1961 የጀርመን ናዚ ጦር ኮሎኔል የነበረው አዶልፍ ኢክማን በአይሁድ ዘር ላይ ጭፍጨፋ አድርሷል በሚል በእየሩሳሌም የሞት ፍርድ እንዲፈረድበት የተደረገበት እለት እንደነበር ታሪክ ይዘክራል፡፡
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












