Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

ዲሜንሺያ

December 14, 2023
in Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ |ታህሳስ 04፤ 2016| NBC ETHIOPIA – ዲሜንሺያ የተባለው የአዕምሮ ህመም  የማስታወስ እና የተግባቦት ፣ ውሳኔ መስጠት ላይ መቸገርን እና በብዥታ የተሞላ አስተሳሰብን ያካተተ ነው፡፡ በብዛትም እድሜያቸው 65 እና ከዛ በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ የሚስተዋል ሲሆን፤ በዚህ በሽታ የተጠቁ ሰዎች ስሜታችውን መቆጣጠር አይችሉም፡፡  በተለይ ደግሞ ከንዴት ጋር በተገናኘ የተለያዩ የዲሜንሺያ ዓይነቶች ቢኖሩም ዋናው ግን አልዛይመር ነው፡፡ ይህ በሽታ በሀገራችን ላይ በቁጥር ይህ ነው ብለን ባናስቀምጠውም በአሜሪካ ሀገር በተሰራ የዳሰሳ ጥናት ግን እስክ 5 ሚሊዮን የሚደርሱ ተጠቂዎቸ አሉ፡፡

ዲሜንሺያ የተባለው ህመም ምልክቶች ተብለው ከተገለፁት መካከል፤ ከላይ እንደጠቀስነው፤ አንድ ሰው የአስተሳሰብ እና የማስታወስ ችግር አጋጥሞት ይህ ደግሞ እለት ተዕለት የህይወቱ ክንውኖች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያመጣበት ከሆነ (ለምሳሌ ቤት ማፅዳት፣ ምግብ ማብሰል፣ መድኃኒት መውሰድ፣ መብላት፣ መሰረታዊ የመፀዳጃ ቤት አጠቃቀም)፤ በህክምና ባለሙያ የሚሰጡ መመዘኛዎች የማስታወስ ችግር እንዳለበት የሚገልፁ ከሆነ፣ ወደ ሆነ ቦታ ለመሄድ አስቦ የሚሄድበትን ወይም መመለሻውን መርሳት፣ ስለ ሰዎች ስሜት አለመጨናነቅ እና ገንዘብ በትክክል መጠቅም ሳይችል ሲቀር፣ እንደ ምልክት የሚያዝ ነገር ነው፡፡

የተለያዩ ዓይነት ዲሜንሺያ እንዳሉ ባለሙያዎች ይነግሩናል፤ ከእነዚህም መካከል፡-

ሀ. አልዛይመር (Alzheimer’s)

እድሜያቸው በገፉ ሰዎች ላይ በብዛት የሚስተዋለው የዲሜንሺያ ዓይነት ነው፡፡ መንስዔዎቹም በእድሜ ምክንያት አንጎል ላይ የሚከሰቱ ፣ አካባቢያዊ ለውጦች፣ ጄኔቲካል ለውጥ እና ጤናማ ያልሆነ የህይወት ዘዬ ይገኙበታል፡፡

ለ. ፍሮንትቴምፖራል ዲሜንሺያ(Frontotemporal dementia) ፡- ይህ ደግሞ በጣም ያልተለመደ ዓይነት ዲሜንሺያ ሲሆን ከ60 ዓመት በታች የሆኑ ሰዎች ላይ የሚታይ ነው፡፡

ሐ. ሌዊ ቦዲ ዲሜንሺያ(Lewy body dementia)  ፡-  ሐ. ሌዊ ቦዲ ዲሜንሺያ(Lewy body dementia)  ፡-  ያልተለመዱ የፕሮቲን (አልፋ ሲኑክሌይን) ወይም ሌዊ ቦዲ የተባሉ ዓይነቶች በሰውነታችን ውስጥ ከመጠን በላይ ሲጠራቀም፡፡

መ. ቫስኩላር ዲሜንሺያ(Vascular dementia)፡- በአንጎል ውስጥ ያሉ የደም ቧንቧዎች ላይ በሚኖር ተፅዕኖ የደም እና የኦክስጅን ፍሰት መቆራረጥ አማካኝነት የሚከሰት ነው፡፡

ሠ. ድብልቅ ዲሜንሺያ፡- ከላይ ከተጠቀሱት ዓይነቶች ሁለቱ እና ከሁለቱ በላይ ሲከሰት የሚያጋጥም ነው፡፡

ዲሜንሺያን ያመጣሉ ተብለው ከሚጠቀሱ ምክንያቶች መካከል በዋናነት የሚነሱት የታይሮድ ችግር፣ የቫይታሚን እጥረት፣ የአንዳንድ መድኃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት፣ ድባቴ፣ ጭንቀት፣ጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ፣ የፓርኪንሰን በሽታ እና ሌሎችም የጤና ችግሮች ይገኙበታል፡፡

ዲሜንሺያን ለመከላከል ባለሙያዎች የተለያዩ ጥንቃቄዎችን እንድንወስድ ይመክራሉ ከእነዚህም መካከል በዋናነት የሚገኘው የአኗኗር ዘይቤ  ለውጥ ማድረግ ከእነዚህም ውስጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፤ ጤናማ የሆነ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ፣ በቂ ውኃ፣ ፍራፍሬ፣ የአትክልት እና ጥራጥሬን በማዘውተር የስኳር እና የስብ መጠናቸው ከፍ ያሉ ምግቦችን መቀነስ ይመከራል፤ ከዚህ በተጨማሪም ማህበራዊ ተሳትፎን ከቤተሰብ እና ጓደኛ ጋር መጨመር በዲሜንሺያ የመያዝ እድልን ዝቅ ያደርገዋል፡፡

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል

Next Post

ድብደባ የተፈጸመባቸው የቱርክ ሱፐር ሊግ ዳኛ ከሆስፒታል ወጡ

Related Posts

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
38
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
85
“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ
Health

“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ

February 17, 2026
48
ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ
Health

ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ

January 21, 2026
42
ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና
Health

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

August 25, 2025
89
Next Post
ድብደባ የተፈጸመባቸው የቱርክ ሱፐር ሊግ ዳኛ ከሆስፒታል ወጡ

ድብደባ የተፈጸመባቸው የቱርክ ሱፐር ሊግ ዳኛ ከሆስፒታል ወጡ

የተዛባው የአውስትራሊያ ፍርድ

የተዛባው የአውስትራሊያ ፍርድ

የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክትን የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እየጎበኙ ነው

የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክትን የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እየጎበኙ ነው

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?