አዲስ አበባ | ህዳር 03፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እንደ እኤአ ህዳር 13, 1995(ህዳር 03፤ 1987ዓ/ም) እስራኤል ለ28 ዓመታት በዌስት ባንክ የነበራትን ቆይታ በማጠናቀቅ ወታደሮቿ እንዲወጡ ያደረገችበት ወቅት እንደነበር ታሪክ ይዘክራል፡፡


በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram –https://t.me/nbcethiopiatv