አዲስ አበባ | ጥቅምት 08 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዲቢኢ ተዐውን የተሰኘ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን ማስጀመሪያ መርሃ ግብርን እያከናወነ ይገኛል::

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሃንስ አያሌው (ዶ/ር) ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ባለፉት አመታት በቂ ሽፋን ሳያገኝ መቆየቱን ተናግረዋል::
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












