አዲስ አበባ | ጥቅምት 06 2016| NBC ETHIOPIA -የጡት ካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ በብዛት የሚገኝ ሲሆን ከሳንባ ካንሰር ቀጥሎ ሴቶችን ለሞት የሚዳርግ ነው።
የጡት ካንሰር ቀደም ብሎ ሲታወቅ እና በፍጥነት ሲታከም፤ የ5 ዓመት የመኖር እድል ከ90 በመቶ በላይ ነው።
ሴቶች በጡት ካንሰር የመጠቃት ዕድላቸውን ለመቀነስ ሊያደርጉ የሚችሏቸው ብዙ ነገሮች አሉ ከነዚህም መካከል
አለማጨስ
ክብደትን መቆጣጠር
አልኮልን መጠጣት ማቆም
ጡት ማጥባት
![]()
የአካል ብቃት ማድረግ
የጨረር ተጋላጭነትን መቀነስ
በመጨረሻም ማስታወስ ያለብን ነገር የጡት ካንሰር ምልክት ሲታይ በቶሎ ምርመራ በማድረግ ህይወታችንን መታደግ እንችላለን፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












