አዲስ አበባ | መስከረም 29 2016| NBC ETHIOPIA – 470 ሚ.ሊ(ml) ደም መለገስ የ 3 ሰዎችን ህይወት ሊያድን ይችላል!

????አዲስ የደም ሴል ምርትን ያነቃቃል
????የልብ ድካምን እና የደም ቧንቧ በሽታዎችን ለመቀነስ ይረዳል
????የካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል
????የደም ኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል ፤ እንዲሁም ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል
????ጤናማ ጉበት እንዲኖረን ይረዳል
????የደም ውስጥ የiron መጠንን በመቆጣጠር Hemochromatosisን(ጤናማ ያልሆነ የ iron ክምችትን) ይከላከላል
????ነፃ የጤና ምርመራ ያገኛሉ
????Psychologically speaking, የለገሱት ደም የሌሎችን ህይወት ለማዳን እንደሚውል ባሰቡ ጊዜ በራስ የመተማመን ስሜትዎን ይጨምራል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc