አዲስ አበባ | መስከረም 24 2016| NBC ETHIOPIA – ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ (AMALI)የተሰኘው እና የአፍሪካ ከንቲባዎች የእርስ በእርስ መማማሪያ መድረክ ተሳታፊዎችን በከንቲባ ጽ/ቤት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል::

በመማማሪያ መድረኩ የአፍሪካ የከተሞች ከንቲባዎች ፣ ከተለያዩ የአለም ሀገራት የሚመጡ የዘረፉ ምሁራን ፣ የአለም አቀፍ ድርጅቶች ኃላፊዎች፣ የፋውንዴሽኖች እና ፊላንትሮፒ ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች እንግዶች የሚሳተፉ ይሆናል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












